Kedmew Yizezu
ቀድመው ይዘዙ

‘ቀድመው ይዘዙ’ የሞባይል አፕልኬሽን ሲሆን ደንበኞች ወይም አገልግሎት ተጠቃሚዎች ካሉበት ቦታ ሆነው በቀድመው ይዘዙ ከተመዘገቡ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚፈልጉትን አገልግሎት ዘመኑ ባፈራቸው የሞባይል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ቀድመው በመክፈል ቀድመው ማዘዝ ያስችላል፡፡
A mobile and browser based Internet Application for online order or request of services of

  • Hotels, Restaurants, Cafe/ሆቴሎች፣ ካፌና ሬሰቶራንቶች

  • Guest Houses/የእንግዳ ማረፊያዎች

  • Penision/ፔኒሲዮኖች

  • and many more ...

HomeOrder & DeliveryManuals

ከ ቀድመው ይዘዙ ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን ያሳድጉ! ተመራጭነትዎን ይጨምሩ!! ተደራሽነትዎን ያስፉ!!!

ከ ቀድመው ይዘዙ ጋር እንዴት አብሬ መስራት እችላለሁ?

በቀድመው ይዘዙ የተመዘገበ የአገልግሎት ማዕከል ይሁኑ

ድርጅትዎን በቀድመው ይዘዙ ሲመዘገብ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ
  1. ድርጅተዎ ለብዙ ማህበረሰብ ተደራሽ ይሆናል፡፡ በዚህም ገቢዎና ተመራጭነትዎ ይጨምራል፡፡

  2. ማንኛውም ተጠቃሚ ካለበት ቦታ ሆኖ የድጅተዎን አገልግሎት አስቀድሞ መጠየቅ ወይም ማዘዝ ያስችላል

  3. ተጠቃሚው ትዛዞችን ሲፈፅም አስቀድሞ ክፍያዎችን መፈፀም ይችላል

  4. የታዘዘን አገልግሎት እስኪሰናዳ የሚፈጀውን ጊዜ በመጠቀም የተጠቃሚ ደንበኛዎን ውድ ሰዓት ይቆጥባሉ

  5. በቀድመው ይዘዙ ለመመዝገብም ምንም አይነት ቅድመም ሆነ ድህረ ክፍያ የለውም

የቀድመው ይዘዙ ወኪል/Agent ይሁኑ! ተጨማሪ ገቢ ያግኙ!

የቀድመው ይዘዙ ወኪል/Agent ማለት ምን ማለት ነው?

የቀድመው ይዘዙ ወኪል የሆነ ግልሰብ ወይም ድርጅት ቀድመው ይዘዙን ለተጠቃሚዎችና ለአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በማስተዋወቅ ቀድመው ይዘዙ ከሚሰበስበው ኮሚሽን ተካፋይ መሆን ማለት ነው፡፡



KY App Get it on Google Play

KYs ለአገልግሎት ሰጪ
KY ለአገልግሎት ተጠቃሚ

Manual - Download Android App For Service Centers - Download Android App For Service Users - Download PC App for Service Centers